በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው የተያዙ ግለሰቦች ቁጥር 53 ደረሰ

0
253
Spread the love

ነሐሴ 01፤2009 ኢቢሲ

በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው የተያዙ ግለሰቦች ቁጥር 53 ደረሰ፡፡

ባለፈው አርብ ቁጥሩ 51 መድረሱን መዘባችን ይታወሳል፡፡

ተጨማሪ 2 ግለሰቦች በቁጥጠር ስር መዋላቸውን ተከትሎ ዛሬ የተጠርጣሪዎቹ ቁጥር 53 መድረሱን የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ አስታውቋል፡፡

ማስረጃዎችን በማጣራት ተጠርጣሪዎቹን በህግ ቁጥጥር ስር የማዋሉ ተግባር ተጠናክሮ እንደሚቀጥልም ጠቅላይ አቃቤ ህግ ገልጿል፡፡ ኢቢሲ