በ2016 VOA Amharic ቃለ መጠይቃቸውን ሆን ተብሎ የተቆራረጠውና የተጭበረበረው አሁን ግልጽ ሆኖ ወጣ።የአዋሳ ከተማ መስራችና የቀድሞ የትግራይ ገዢ ልኡል ራስ መንገሻ ስዩም ዛሬ ከDW ጋር ባደረጉት ቃለ መጠይቅ የራያና የወልቃይት ታሪካዊ ባለቤትነት ማብራሪያ ሰጥተዋል።

Tweetየልኡል ራስ መንገሻ ስዩም የህይወት ታሪክ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ።በ2016 VOA Amharic [Interview – Prince Mengesha Seyoum] ቃለ መጠይቃቸውን ሆን ተብሎ የተጭበረበረ ማለትም ኤድትድ የተደረገው የድምጽ ኢንተርቪው መቅረቡ ይታወሳል። በVOA Tigrigna ላይ ግን ያልተቆርረጠ ሃሳባቸው ተላልፎ ነበር። በአማርኛው ላይ እሳቸው እንዳሉት በሳቸው ግዜ ወልቃይት በቤጌ ምድር ይተዳደር እንደነበር ተጠይቀው እንደመለሱ። ከዛ ውጪ ግን በአባታቸው ዘመን ይሁን … Continue reading በ2016 VOA Amharic ቃለ መጠይቃቸውን ሆን ተብሎ የተቆራረጠውና የተጭበረበረው አሁን ግልጽ ሆኖ ወጣ።የአዋሳ ከተማ መስራችና የቀድሞ የትግራይ ገዢ ልኡል ራስ መንገሻ ስዩም ዛሬ ከDW ጋር ባደረጉት ቃለ መጠይቅ የራያና የወልቃይት ታሪካዊ ባለቤትነት ማብራሪያ ሰጥተዋል።