ስለ ወልቃይት የሳምንቱ የማህበራዊ ድህረገጾች መነጋገርያ Nubia and Abyssinia በገጽ 79 በታሪክ የማን ግዛት እንደ ነበረች ያመላክታል ። መጽሃፉ ከ1833 እንደ አውርሮፓውያን ዘመን አቆጣጠር ጀምሮ እስከ ዛሬ 10 አመት ድረስ በተደጋጋሚ ሲታተምና ገበያ ላይ ሲውል የኖረ ንጥንታዊ መጽሓፍ ነው።ከ186 አመት በፊት የተጻፈ ስለ ወልቃይት ከታሪክ መዛግብት ጥንታዊ መጽሓፍት ከአወዛጋቢው ከ1948 አመተ ምህረት በፊት የማን ግዛት እንደነበር እንዲህ መዝግበውታል።

በፊደል ቢጻፍ ታሪካዊ እንድምታው እንዲህ ተቀምጠዋል ማለት ነው። 1883 G.C.

I. AMHARA. አማራ
1. Amhara Proper.        5. Begemder.
2. Dembea.                     6. Angote.
3. Damot.                        7. Walaka.
4. Gojam.                         8. Marrabet.

II. TIGRE ትግራይ.

1. Tigre Proper.               7. Avergalé.
2. Agamė.                          8. Samen.
3. Enderta.                         9. Temben.
4. Wojjerat, or Wogara.  10. Siré, or Shiré
5.Wofila ኦፍላ(ኮረምና ዙርያው).                 11. Walkayt ወልቃይት.
6.Lasta.                              12. Waldubba.
III. MIDRE BAHARNAGASH, OR DISTRICT OP THX PRINCE OF THE SEA.

1. Masuah.                     6. Amphila.
2. Arkeeko.                     7. Madir.
3. Weah.                         8. Arena.
4. Zullo.                           9. Duroro.
5. Tubbo.                         10. Jarvela.
IV. INDEPENDENT STATES IN THE SOUTH.
1. Shoa.                           7. Cambat.
2. Efat.                             8. Hurrur.
3. Gooderoo.                    9. Gidm.
4. Enarea.                        10. Adel.

5. Gurague.                       11. Bali.
6. Kafla.                             12. Dawaro.

https://g.co/kgs/sHZ7Xj   ቀጥታ ወደ ገጹ ለመሄድ ከፈለጉ ማሰሻው ላይ 79 ይጻፉና ፈልግ ይበሉት

የመጽሃፉን ቪዲዮ ለማጫወት ከስር ምስሉን ይጫኑ፤ ስለ ወልቃይት የሳምንቱ የማህበራዊ ድህረገጾች መነጋገርያ Nubia and Abyssinia በገጽ 79 በታሪክ የማን ግዛት እንደ ነበረች ይመልከቱ። Walkayt in 1833 .


የመጽሃፉን ቪዲዮ ለማጫወት ከላይ ትልቁን ምስል ይጫኑ

Title       Nubia and Abyssinia: Comprehending Their Civil History, Antiquities, Arts, Religion, Literature, and Natural History

Author  Michael Russell

Publisher            Harper and Brothers, 1858

Original from     the University of Wisconsin – Madison

Length  341 pages

ከወልቃይትና ከራያ ጋር የተያያዙ ዘገባዎች

 ተጨማሪ wikipedia.: At the mid of Haile Selassie’s rule of Ethiopia (in 1941 and 1943), Welkait, Tselemti, Raya (i.e. Lasta & Wag) and some other provinces (which all were mostly inhabited by Tigrayan people) were taken away from the governance of the old Tigray Province and they were given to Begemder and to Welo provinces. One of the reasons why Raya (Lasta and Wag) was given to Wollo was because Haile Selassie’s son Crown Prince Amha Selassie was appointed as the governor of Wollo. Welkait and some other provinces were given to Begemder since there was armed rebellion in Tigray against Haile Selassie’s rule (so it was part of the effort to divide and rule Tigray). Therefore, until the 1995 administrative reorganization, Welkait was part of Begemder province and Raya Azebo was part of Wollo. Welkait was then split into two parts once ethnic federalism was established in Ethiopia (in 1995). One of the two parts, which now turned to have Amhara ethnic majority went to the new Amhara Region’s North Gondar Zone. The other (which kept the old name), still had a majority of Tigrayan ethnic people (over 90% Tigrayan ethnic people) so it was returned to the governance of the new Tigray Region (like it was for most of the 3000 years history of Ethiopia [3][4][5], before Haile Selassie changed it in 1941/1943).[6][7][8] https://en.wikipedia.org/wiki/Tigray_Province

ተጨማሪ የታሪክ መዝገብ ስለ ወልቃይት፤ Walter Chichele Plowden (1848) Travels in Abyssinia and the Galla Country: With an
Account of a Mission to Ras Ali p.39.

The provinces under the government of Oobeay are Teegray, which includes all the Christians on the north side of the Takazzee, Semen, Waggera, Walkait, Kwolaggeria, Shorda, and Tegadel. The realm of Teegray, whose dialect is distinct from the Amharic, and most nearly allied to the ancient language of Ethiopia, and whose border is reached in three days from Massowah, was a powerful kingdom governed by its native chief, till invaded and conquered by Oobeay, assisted by Ras Mariée, the predecessor of Ras Ali. Its principal subdivisions are Hamazain, Serowee, Kaligooza, Agamee, Teegray proper, Shiré, Adiabo, Tembea, Inderta, Woggerat, and Siloa: its general level is from 5,000 to 7,000 feet above the sea ; its climate is tolerably healthy, but subject at times to epidemics,
በኦቤይ መንግሥት ሥር ያለው ክልል ትግሬይ ነው ፣ በሰሜናዊው የተከዜን ጨምሮ፣ ሰሜን ፣ ዋግራ ፣ ወልቃይት ፣ ኪዎላገሪያ ፣ ሸርዳ እና ታጋዴል በሰሜን በኩል ያሉትን ሁሉንም ክርስቲያኖች ያጠቃልላል ፡፡ ቋንቋው ከአማርኛ የተለየና ወደ ጥንታዊው የኢትዮጵያ ቋንቋ የሚጣጣም እና ከምጽዋ በሶሶት ቀናት ውስጥ የሚደረስ ነው። በኦቤይ እስከ ተወረረበት ጊዜ ድረስ ኃያል መንግሥት ነበር ፡፡ ኦቤይ ፣ በራስ አሊ ቅድመ-በቀዳሚ ራስ ማሪየ እገዛ ዋና ዋናዎቹ ንዑስ ክፍሎች ሀማሴንን ፣ ሰሮዌ ፣ ቃልጎዛ ፣ አጋሜ ፣ ትግራይ ብሮፐር፣ ሽሬ ፣ ዓቢቦ ፣ ተምቤን ፣ እንደርታ ፣ ወገርታን እና ሲሎ ናቸው ፡፡ አጠቃላይ ደረጃው ከባህሩ በላይ ከ 5,000 እስከ 7000 ጫማ ነው ፡፡ አየሩ የአየር ሁኔታ በጣም ጤናማ ነው ፣ ግን አንዳንድ ጊዜ ለበሽታ የተጋለጡ ናቸው ፣ https://reader.digitale-sammlungen.de/…/bsb10467741.htmlEdit or delete this or

Travels_in_Abyssinia_and_the_Galla_Count_find_Walkait_page_39.pdfDownloads PDF Book https://www.dropbox.com/s/van94vm6zhu6m3n/Travels_in_Abyssinia_and_the_Galla_Count_find_Walkait_page_39.pdf?dl=0 This is a reproduction of a library book that was digitizedby Google as part of an ongoing effort to preserve theinformation in books an

d make it universally accessible.
Google books
https://www.google.com/books/edition/Travels_in_Abyssinia_and_the_Galla_Count/rogoAAAAYAAJ?hl=en&gbpv=

የመጽሃፉ ቪዲዮ፤ ስለ ወልቃይት የሳምንቱ የማህበራዊ ድህረገጾች መነጋገርያ Nubia and Abyssinia በገጽ 79 በታሪክ የማን ግዛት እንደ ነበረች ይመልከቱ። Walkayt in 1833 .
https://www.facebook.com/AllEthioNews/videos/385488365599278/

https://www.facebook.com/AllEthioNews/videos/385488365599278/የታሪክ መጽሃፍ “አጼ ቴዎድሮስ” በተባለው በጳውሎስ ኞኞ ገጽ 64 የመጨረሻው መስመሮች ያንብቡ  አጼዮ ወደስልጣን ሳይመጡ እንካን ወልቃይትን የትግራዩ ደጃት ውቤ ያስተዳድሩት ነበር።

“ደጃች ውቤ የሰሜኑ የራለ ገብርዬ የልጅ ልጅ ናቸው ። አባ ታቸው ደጃዝማች ኃይለ ማርያም ይባላሉ * ደጃች ውቤ በካ 
ሠራዊት ድል 
ሆነው እስከ ተያዙበት ድረሰ ለ24 ዓመት 
ያህል ትግራይን በመልካም ሁኔታ እስተዳድረዋል ” ደጃች ውቤ 
በቴዎድሮስ እጅ ለብዙ ዘመናት ከታሠሩ በኋላ በ1899 ዓ.ም 
ሞቱ ” የደጃች ውቤ ሁለት ልጆችም መቅደላ ላይ በቴዎድሮስ 
ታስረው ስለነበረ እንግሊዞች ድል አድርገው በገቡ ጊዜ ፈትተው 
በነፃ ለቀቁዋቸው “ ውቤ ለብዙ ዘመን በቴዎድሮስ ታስረው የቆ 
ዩት’ልጃቸው እቴጌ ጥሩነሽ የአጤ ቴዎድሮስ ሚስት ሆነውነው ” 

ደጃች ውቤ በዘመናቸው ሰፊ ግዛት የነበራቸው ታላቅ ሰው 
ነበሩ ” ዛታቸው ከጐንደር አካባቢ ከወልቃይት ጀምሮ ቀይ 
ባህር ድረስ ነበር
” በኋላ በኢትዮጵያ የእንግሊዝ መንግሥትን “

64 
የተጠቀሰ፤ “በተለያዩ ሚድያ ” ወልቃይት በታሪክ የትግራይ ሆኖ አያውቅም ” በማለት ነጭ ውሸት ሲዋሽ ደግሞ የበለጠ ያሳፍራል ። ወልቃይት የትግራይ ሆኖ እንደማያቅ መስበክ ግን የለየለት ምንዝርና ነው ። አጸ ቴዎድሮስ ለኢትዮጵያ አንድነት ሲነሱ ፤ የትግራይን ገዢ አሸንፈው ጠቀለልዋት ። ሆኖም ቴዲ ትግራይን ሲወርሩ ወልቃይት የትግራይ ግዛት ነበር ። “አጼ ቴዎድሮስ” በጳውሎስ ኞኞ ገጽ 64 የመጨረሻው መስመሮች ይነበቡ ። በውሸት መቃወም ይብቃን ።

ከስር ያለው ደብዳቤ ምንጭ፡ Achew Gecho የወልቃይት ህዝብ 3/4ኛው ትግርኛ ተናጋሪ መሆኑን የሚያሳይ። የ30 አመት ገደማ የወቅቱ መንግስት ደብዳቤ


https://allethio.com/የራያና-የወልቃይት-ታሪካዊ-የባለቤትነት/
ልዕል ራስ መንገሻ ስዮም የትግራይ ግዛት ጉዳይ! ክፍል ሁለት

Facebook Comments
Spread the love