ከታሪክ ማህደር፤ ጁቡቲን በ99 አመት ኮንትራት ሰበብ ለፈረንሳይ ተሸጠ ሊባል ይችላል? ተዋናይ ማን ማን እንደሆኑ ያውቃሉ? የኤርትራውያንን ጉዳይ የውጫሌ ውል የአጼይ ሚኒልክ አወዝጋቢ ውል ሳንነካ አጼ ሚኒሊክ ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ለማምጣት ከነበራቸው ጠንካራ ፍላጎት የተነሳ ይህን ፍላጎታቸውን እንደድካም ፈረንሳየኦች ተጠቅመው ወጥመድ ውስጥ አስገብተው ጁቡቲን ለ99 አመት በኮንትራት ሰበብ ለፈረንሳይ ተገዛች ። ባቡርና ስልክ፤ አውቶሞቢል ገንዘብና መሳሪያ በልዋጩ ቃል በመግባት ጁቡቲን ፈረንሳይ እጅዋ አስገባች ። ጁቡቲ የሚለው ስያሜ ከመኖሩ በፊት የጁቡቲ ድንበር ባዶ ነበር ሆኖም በኢትዮጵያ ግዛት ይቆጠር ነበር። ከውሉ ቡሃላ ነው ፈረንሳይ ጁቡቲ ብሎ የሰየመው። ሃጼ ኅ\ሀይለስላሴ ሚኒሊክ ጁቢትን ለፈረንሳይ በኮንትራት መልክ ሲሸጡ የ21 አመት የአይን ምስክር ጎረምሳ ነበሩ ተፈሪ የስልጣን ኮርቻን ከተቆናጥይ ቡሃላ የሚኒልክን ውል በመቃወም ጁቡቲን ወደ ኢትዮጵያ ለመመለስ ብዙ ተካራክረው ነበር። ይህ ምን ይነግረናል? የሃጼ ኅ\ሀይለስላሴ ክርክር ቪዲዮውን ይመልከቱ። ጁቡቲን ለማስመለስ ጥረት በሃጼይ ሃይለስላሴ Emperor Haileselassie talks to reporters about Djibouti’s possible return to Ethiopia (French)


ምእራባዊያን አንዴት የአፍሪካ መሪዎችን እያታለሉ አሊያም እርስ በርስ ጦርነት በወንድማማች ህዝቦች፤ ጎሳዎች፤ ነገዶች በመቀመር ፍላጎታቸውን በረጅም እቅድ እንደሚያሳኩ ከአባላቶቹ አንደብት ተጸጽቶ የተናገረውን ይመልከቱ። እንንቃ ወገኖች ። It is reality. Often truth come in movie form. No single Africa is free. The guy who used to be cia John Perkins , An Economic Hit Man Confesses and Calls to Action |

Facebook Comments
Spread the love