ኢትዮጵያ ውስጥ ከአስር አመታት በላይ ደብል ዲጅት እድገት በአገሪቱ እንዲመዘገብ ያደረገው ጠንካራው አመራር ወደ ትግራይ በብዛት ጠቅልሎ በመግባቱ በሰሜናዊትዋ የኢትዮጵያ ክፍል በትግራይ ላይ ራእይ ሰንቆ ዳግም የእድገት ጮራ እያንጸባረቀ ይታያል። እንደሚታወቀው ይህ የአመራር ሃይል የሃዳሴ ግድብ GERD ጨምሮ ብዙ ግድቦችን፤ ታላላቅ የኢንዱስትሪ መንደሮች በሁሉም ክልሎች እንዲሁም ኢንቨስተሮችን በመሳብ ታላልቅ ፋብሪካዎችን ወዘተ እንዲሁም አዲሱ ስልጣን አሁን ተረክቦ ያለው አዲሱ አመራር የሚያስመርቃቸው ብዙ ብሮጀክቶች ማስኬድ የቻለ ነው። አስደናቂሱር ሪል እስቴት በቅርቡ በኢትዮጵያ እና ከዚያ ወዲያ ወደ ሁሉም ዋና ከተማ ይመጣል ፡፡ የክፍያ ዋጋዎች እና ሁኔታ በቅርብ ጊዜ ይገለጻል። የኑሮ ደረጃን እናስቀምጣለን

https://www.facebook.com/582773985/posts/10159614775798986/
Facebook Comments
Spread the love