ሰበር፤ የአሜሪካ ዕዳ $25.1 ትሪሊዮን ዶላር አለፈ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ዕዳ $43.97 ቢሊዮን ደርሰዋል

0
688
https://www.usdebtclock.org/https://www.usdebtclock.org/
https://www.statista.com/statistics/531575/national-debt-of-ethiopia/https://www.statista.com/statistics/531575/national-debt-of-ethiopia/

ሰበር፤ የአሜሪካ ዕዳ በኤፕሪል 2020 እ.ኤ.አ $25.1 ትሪሊዮን ዶላር አለፈ። 6 ትሪሊየኑ የተጨመረው በኮቪ 19 ምክንያት የኢኮኖሚ ማረጋግያ ተብሎ 3 ትርሊዮን የተጨመረው ሲሆን ቀሪው 3 ትሪሊዮን ደግሞ ለሁለተኛ ዙር ከ2 ቀናት በፊት የተጨመረ ነው። ከዚህ ሊንክ ቀጥታ የአሁኑን እዳ ማየት ይችላሉ። ኣሜሪካ በእዳ የተሰራ አገር ነው የኢትይዮጵያ እጣ ፈንታም የተለየ አካሄድ አይመስልም። በስታቲስቲክስ ሲታይ. እ.ኤ.አ. 2014 እስከ መጪው 2024 ድረስ ያለውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ዕዳ በአሁኑ ሰአት $43.97 ቢሊዮን ሲሆን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ዕዳ በ2024 $97.67 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር ይደርሳል ፡፡The U.S. debt was $25.1 trillion as of April 2020፣ US National Debt Clock : Real Time U.S. National Debt Clock

https://www.usdebtclock.org/ National debt of USA

https://www.statista.com/statistics/531575/national-debt-of-ethiopia/ National debt of Ethiopia 

Facebook Comments Box
Spread the love