ሐምሌ 23፣2012

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 805 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተያዙ፡፡

ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ 9786 የላብራቶሪ ምርመራ 805 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸውን የጤና ሚኒስትር ተናግሯል፡፡

ባለፋት 24 ሰዓታት የ10 ሰዎች ሕይወት አልፏል፤አጠቃላይ የሟቾች ቁጥርን 263 አድርሶታል።

በሌላ በኩል በትናንትናው ዕለት 78 ሰዎች ማገገማቸው የተነገረ ሲሆን ይህም ከበሽታው የገገሙ ሰዎችን ቁጥር 6763 አድርሶታል፡፡

በአጠቃላይ በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 16615 ደርሷል፡፡

#ShegerWerewoch #COVID19Ethiopia #Ethiopia

የሸገርን የቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል፣ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
http://bit.ly/39BaChP

July 23፣2012

805 more people were caught by Corina virus in Ethiopia.

The Minister of health has said that 805 labratari investigation has been caught by the virus in the past 24 hours.

In the past 24 hours, 10 people's life has passed, the total number of death has made 263

On the other side, 78 people were told yesterday and this has made the number of people who were in the disease 6763

In General, the number of people caught by Corinthians and virus has reached 16615

#ShegerWerewoch #COVID19Ethiopia #Ethiopia

Join Sheger's telegram channel, follow Sheger stories, information and programs…
http://bit.ly/39BaChP
Source

Facebook Comments
Spread the love