በትግራይ በተቃዋሚነት የሚንቀሳቀሰው ዓረና ትግራይ በክልሉ ሊደረግ በታቀደው ምርጫ እንደማይሳተፍ አስታወቀ፡፡ ዓረና በትግራይ ሊደረግ የታቀደው ምርጫ ኢ-ሕገ-መንግስታዊ ሲል ገልፆታል፡፡ዓረና ትግራይ የክልሉ መንግስት እያደረገ ያለው የምርጫ እንቅስቃሴ አቁሞ ትኩረቱ የኮረና ቫይረስ ወረርሽኝ ላይ እንዲያደርግ ጥሪ አቅርቧል፡፡
https://p.dw.com/p/3g3r2?maca=amh-Facebook-dw

Arena tigray has announced that are going to be held in the region. Arena has explained the election that was going to be done in tigray. Arena Tigray has called to stop the election activity that is doing the regional government.
https://p.dw.com/p/3g3r2?maca=amh-Facebook-dw

Translated from Amharic

ዓረና ትግራይ በታቀደው ምርጫ «አልሳተፍም» አለ | DW | 28.07.2020

በትግራይ በተቃዋሚነት የሚንቀሳቀሰው ዓረና ትግራይ በክልሉ ሊደረግ በታቀደው ምርጫ እንደማይሳተፍ አስታወቀ፡፡ ዓረና በትግራይ ሊደረግ የታቀደው ምርጫ ኢ-ሕገ-መንግስታዊ ሲል ገልፆታ….


Source

Facebook Comments
Spread the love