ባለፈው ሳምንት በደቡብ ክልል በኮንሶና በአሌ ማህበረሰብ አባላት መካከል የተካሄደውን ግጭት ተከትሎ ከቀዬያቸው የተፈናቀሉ ነዋሪዎች በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ አንገኛለን አያሉ ነው። ተፈናቃዮቹ እንዳሉት በግጭቱ ከአካባቢያቸው በመሽሽ በተለያዩ ስፍራዎች ከተጠለሉ ዛሬ ስድስተኛ ቀናቸውን አስቆጥረዋል።
https://p.dw.com/p/3g3t2?maca=amh-Facebook-dw

Last week, the residents who were displaced from the conflict between konso and ale community members say we will be in difficult situation. As the displaced people said, they have scored their sixth day in different places, as the displaced people said.
https://p.dw.com/p/3g3t2?maca=amh-Facebook-dw

Translated from Amharic

የኮንሶና የአሌ ተፈናቃዮች የርዳታ ጥሪ | DW | 28.07.2020

ባለፈው ሳምንት በደቡብ ክልል በኮንሶና በአሌ ማህበረሰብ አባላት መካከል የተካሄደውን ግጭት ተከትሎ ከቀዬያቸው የተፈናቀሉ ነዋሪዎች በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ አንገኛለን አያሉ ነው። ተ…


Source

Facebook Comments
Spread the love